የዛሬይቷ አፍሪካ

ኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረትን የማያቋርጥ ድጋፍ ታደንቃለች-ጠ/ሚ ዐቢይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሆነው በቅርቡ የተመረጡት ኧርሰላ ቮን ደር ለይን እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል፡፡

ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር ማርቆስ በተመድ የሰላም አስከባሪ ልዩ ኮሚቴ ልዑክ ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ዶክተር ማርቆስ ተክሌ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ልዩ ኮሚቴ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።

“የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት” በአህጉሪቷ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ይሰራል

የቀጣዩን ዓመት የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት መድረክን ለማስጀመር ከየአገራቱ የተውጣጡ አስተናጋጆች፣ የፖለቲካ መሪዎች እና የግብርና ተመራማሪዎች በሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ መሰብሰባቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡

ኬንያ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 60 ደረሰ

በኬንያ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 60 ደርሷል።

የአፍሪካ ዜና

የአፍሪካ ዜና