የኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሽ (አጽሐማ)

የኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሽ (አጽሐማ) እና የነብዩ ሙሐመድ ‹ሶ.ዐ.ወ.) ባልደረቦች እውነተኛ ታሪክ፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ኢትዮዽያ  ቀደምት እና ታሪክ ያላት  ለቀኝ ግዛት እጅ ካልሰጡ ሀገራቶች ውስጥ አንድዋ ስትሆን  ከ 1935 – 1941 ለስድስት ዓመታት ያህል  በጣሊያን  በሙሶሊኒ ዘመን  ቀኝ ግዛት ለመያዝ ሙከራ አድርጎዋል ።

የኮንጎ ድሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ኮንጎ ድሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በመካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ስትሆን አንዳንዴ -ኮንጎ ኪንሻሳ- በመባል ትታወቃለች፡፡ ይህውም በዋና ከተማዋ ስም የምትሰየምበት ሲሆን አንዳንዴ -ኮንጎ ብራዛቪል- በመባል ከምትታወቀው ኮንጎ ሪፐብሊክ ለመለየት ነው፡፡

ታዋቂ አፍሪካውያን

አስተዋጽኦ ያበረከቱ አፍሪካውያን