ታዋቂ አፍሪካውያን

መምዱህ ሙሐመድ ሀሰን አል-ሱባይዒ

መምዱህ ሙሐመድ ሀሰን አል-ሱባይዒ ወይም ቢግ ራሚ ከህፃንነቱ ጀምሮ ስፖርቶችን የሚወድና ለዓለም አቀፍ የአካል ግንባታ እና የአካል ብቃት ፌዴሬሽን (አይ.ቢ.ቢ.) የሚጫወት የሰውነት ግንባታ ባለሙያ ነው ።

ልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ፤ የንጉሥ ልጅ የዲሞክራሲ ታጋይ

ሀገራቸው ነፃነቷን ከመቀዳጀቷ አንድ ዓመት ቀደም ብሎ ነበር የተገደሉት። ቡሩንዲ ሠላማዊ በኾነ ሽግግር ነጻነቷን እንድታውጅ የልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ ተግባር ልዩ ሥፍራ ይሰጠዋል።

ነጊብ ማህፉዝ

ናጊብ ማህፉዝ በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ነው። ማህፉዝ ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ. ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ ነው።

ሉሙምባ፣ የኮንጎ ስንኩል ዕጣ-ፈንታ

«ኮንጎያውያን፤ መስዋዕትነት ሳትከፍሉ እንዳትመናመኑ ሁላችሁንም እጠይቃለኹ!» ፓትሪስ ሉሙምባ በኮንጎ የነፃነት ቀን እ.ጎ.አ. በ1960 ዓ.ም የተናገሩት ነው። መናገር ብቻ አይደለም ወጣቱ ጠቅላይ ሚንሥትር ለሌሎችም አብነትም ኾነዋል።

የማንዴላ ሌላኛው ገፅታ

‹‹ማንም ማንንም በቆዳው ቀለም፣ ወይም ባለፈ ታሪኩ፣ ወይም በሃይማኖቱ እየጠላ አልተወለደም፡፡

ጀማል አብደል ናስር

ናስር- በመባል የሚታወቁት አፍሪካዊው የግብጽ መሪ ፕሬዝዳንት ጋማል አብደል ናስር በጁላይ 23- 1952 የተነሳውንና ለአዲሲቷ ግብጽ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ አህጉራችንም ጭምር አዲስ ምእራፍ የከፈተወን አቢዎት በመሩበት ወቅት ‹ወንድሜ ሆይ! ከእንግዲህ ራስህን አትድፋ የበደልና የባርነት ዘመን ላይመልስ አልፏልና› የሚል መፈክር አንግበው እንደነበር ይነገራል፡፡ይህ አብዮት በመላ አፍሪካ ለተስፋፉት አብዮቶችና የነፃነት ንቅናቂዎች በር ከፋች ነበር፡፡

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

‹‹ሐምሌ ሐምሌ ሐምሌ 16 ተወለደ ጠቅል›› ከ42 ዓመታት በፊት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ልደት አስመልክቶ የሚዜም ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከብሔራዊ በዓላት አንዱ ሆኖ መሥሪያ ቤቶች ሁሉ ዝግ የሚሆኑበት ንጉሠ ነገሥቱ በሐረርጌ ኤጀርሳ ጎሮ ሐምሌ 16 ቀን መወለዳቸውን በማመልከት ነበር፡፡

ከአፍሪካ ታጋይወች አንዱ የሆነው መሪ እና ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ፡፡

ከአፍሪካ ታጋይወች አንዱ የሆነው መሪ እና ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ፡፡

ሰእድ ባሻ ዘግሉል

ሰእድ ባሻ ዘግሉል