የተባበሩት መንግስታት ሐሙስ በ14/1 የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ሚሽንን ለማስተዳደር ጊኒያዊቶን በንቱ ኪታን ሹሞል፡፡
ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል- ሲሲ በጥር ወር መጀመሪያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን በማስጀመር ረገድ ላደረጉት ጥረት በአዲስ አበባ የግብፅ አምባሳደር እና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ፕሬዝዳንቱን በመወከል የአፍሪካ የግል ዘርፍ ሽልማት ተቀብለዋል፡፡
በማላዊ የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሀሰን አህመድ ሸዉቂ ከማላዊው የግብርና ሚኒስትር “ሉቢን ሎይ” ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡
የኡጋንዳ ምርጫ ኮሚሽን ቅዳሜ እ.ኤ.አ በ16/1/2021 እንዳስታወቀው የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሞሲቬኒ ለስድስተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን አስታውቌል ፡፡
የዛምቢያዉ ፕሬዝዳንት “ኤድጋር ሎንጎ” በሉሳካ ፕሬዝዳንታዊ ቤተመንግስት በዛምቢያ ሪፐብሊክ የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ አምባሳደር የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ በመቃረቡ አምባሳደር አህመድ ሙስጦፋን ተቀብለዉ አነጋግረዋል፡
ግብፅ አረብ ሪፐብሊክ 62 ሰዎችን አሳፍሮ ከኢንዶኔዥያ መዲና ጃካርታ ከተነሳ በኋላ ግንኙነቱ ተቋርጦ ለተከሰከሰው ለወዳጅ ኢንዶኒዥያ እና ለአውሮፕላኑ ሰለባ ቤተሰቦች ጥልቅ ሀዘን እና መጽናናትን ገልጻለች ፡፡
የአረብ ኮንትራክተሮች ኩባንያ የግንባታና የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን ካጠናቀቁ በኋላ የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሞሲቬኒ የካዩንጋን ሆስፒታል መርቀው ከፍተዋል፡፡
የአረብ ኮንትራክተሮች ኩባንያ የግንባታና የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን ካጠናቀቁ በኋላ የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሞሲቬኒ የካዩንጋን ሆስፒታል መርቀው ከፍተዋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጎቲሬሽ ሴኔጋልያዊዉን አብዱላይ ማር ዳይ የሳህል ልማት ልዩ አስተባባሪ አድርገዉ ሾመዋል፡፡
ከመላዉ ዓለም የተውጣጡ 32 የእጅ ኳስ ቡድኖች ከጥር 13 እስከ ጥር 31 ግጥሚያ ያደርጋሉ፡፡
ቻይና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሁለተኛዉን ማዕበል የኮሮና ቫይረስ እንድትቋቋም 28 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚደርስ ዕዳ መሰረዟን ይፋ አድርጋለች፡፡
ትናንት በአፍሪካ በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ እና ችግሮች ሳቢያ ከወራት መዘግየት በኋላ አዲሱ ነፃ የንግድ ቀጠናበይፋ ተጀመረ ፡፡