በደቡብ ሱዳን በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች አነስተኛ ቁጥር ተመዝግቦል፡፡
እሑድ ፣ ነሐሴ 9 ቀን 2020
በደቡብ ሱዳን በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች አነስተኛ ቁጥር ተመዝግቦል፡፡

በደቡብ ሱዳን በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች አነስተኛ ቁጥር ተመዝግቦል፡፡

በደቡብ ሱዳን ባለፉት ሰዓታት የላብራቶሪ ምርመራ ከተደረጋላቸው 457 ሰዎች መካከል አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተመዘገበ በሆላ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መቀነሱን የደቡብ ሱዳን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቆል፡፡

በደቡብ ሱዳን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 2463 ከፍ ብሎል 47 ሰዎች ሲሞቱ 1,247 ሰዎች አገግመዋል፡፡

የኮሮና አደጋዎች ዳይሬክተር የሆኑት ሪቻርድ ላኮ ሎሮ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት እስካሁን ድረስ 1,169 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የሕክምና ቁጥጥር እየተደረገባቸው ሲሆን ከእነዚህም መካከል 549 ሰዎች የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው ፡፡