በፕሬዝዳንት አል-ሲሲ ትዕዛዝ ግብፅ ለሊባኖስ አስቸኮይ ዕርዳታ ለመላክ የአየር መንገድ ከፍታለች፡፡
እሑድ ፣ ነሐሴ 9 ቀን 2020
በፕሬዝዳንት አል-ሲሲ ትዕዛዝ ግብፅ ለሊባኖስ አስቸኮይ ዕርዳታ ለመላክ የአየር መንገድ ከፍታለች፡፡

በፕሬዝዳንት አል-ሲሲ ትዕዛዝ ግብፅ ለሊባኖስ አስቸኮይ ዕርዳታ ለመላክ የአየር መንገድ ከፍታለች፡፡

 ከወንድማማች አገራት ድጋፍ እና ትብብር መሰረት በማድረግ የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ትዕዛዝን ገቢራዊ ለማድረግ በአሁኑ ወቅት ሊባኖስ በአለችበት ችግር ለሊባኖስ ወንድሞች የሚደረገውን ዕርዳታ ለመቀጠል የአየር መንገዱን በመክፈት ከግብፅ አረብ ሪፐብሊክ ለሊባኖስ ረፐብሊክ ሁለተኛው የወታደራዊ የትራንስፖርት አውሮፕላን በርካታ የህክምና ቁሳቁሶችን እና የምግብ አቅርቦቶችን  የያዘ አስቸኳይ የእርዳታ ጭነት ተሸክሞ ወደ ሊባኖስ አምርቶል፡፡

የሊባኖስ ወገን የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ በችግር ጊዜ ከጎናቸው  በመቆም ላደረገው ጥረት ጥልቅ ምስጋና እና አድናቆቱን የገለጰ ሲሆን በችግር ለሚገኙ ለሁሉም ሀገራት ዕርዳታ ለሚያደርጉ አስተዋይ የግብፅ አመራር ምስጋናውን አቅርቦል፡፡

( ምንጭ፡ የጦር ኃይሎች ቃል አቀባይ ኦፊሴላዊ ገጽ)