የአፍሪካ ዜና

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ጋር ተወያዩ።

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ የአምስት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ ሀገሮቻቸውን ለመወከል ተሹመዉ ከመጡ አምስት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡

ፋኦ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለኢትዮጵያ የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ

የአለም የምግብና እርሻ ድርጀት( ፋኦ) በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ፡፡

በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

በኢትዮጵያ በቦይን 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦችና ወዳጆች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ።

የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ከያኒያን በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ።

አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ለ30 አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ

ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለ30 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ።

ዩኒቨርሲቲው መመረቂያ ጽሁፍ በሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ገለፀ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ሉዊጂ ዲማዮ ጋር ተወያዩ።

ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎችን አገደች

ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣሏን አስታወቀች።