በክልሉ የኤች አይ ቪን ስርጭት ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የወጣቱ ሚና ሊጠናከር ይገባል–አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
ቅዳሜ ፣ ታህሳስ 14 ቀን 2019
በክልሉ የኤች አይ ቪን ስርጭት ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የወጣቱ ሚና ሊጠናከር ይገባል–አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

 በጋምቤላ ክልል የኤች አይ ቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከልና ለመግታት የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ በኩል የወጣቱ ሚና መጠናከር እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክሬተሪያትና በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ድጋፍ የበሽታውን ስርጭት መከላከልና መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ከወጣቶች ጋር ተደርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም በሽታው በክልሉ ብሎም በአገሪቱ እያደረሰ ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መንግስት ችግሩን ለመከላከል ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የኤች አይ ቪ ኤድስ ጽህፈት ቤቶች እንዲከፈቱ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ ይህን የመንግስት ጥረት በመደገፍ በኩል ወጣቱ እራሱን ከበሽታው በመጠበቅና ሌሎችን በማስተማር የበኩሉን ሚናው ሊያጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ መላው የክልሉ ህዝብም በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አቶ ኡሞድ አሳስበዋል፡፡ እንደርዕሰ መስተዳድሩ ገለጻ በክልሉ በተለይም በወጣቶች ስነ ተዋልዶና ኤች አይ ቪ/ኤድስ ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት በሽታውን ለመከላከል እያደረጉ ያለውን ጥረት ሊያጠናክሩ ይገባል፡፡ “የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ መንግስት የሚሰራቸውን ስራዎች ማጠናከር አለበት” ያሉት ደገሞ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገብረመድህን ናቸው፡፡ “በክልሉ በየደረጃው ጽህፈት ቤቶች ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በቀጣይም ሊጠናከሩ ይገባል” ብለዋል፡፡ በክልሉ የአመራር ቁርጠኝነትን በማጠናከርና ህዝቡን በማንቀሳቀስ በሽታው አሁን ያለውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል ነው ያሉት አቶ አብርሀም ፡፡ “የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤትም በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል ለሚከናወኑ ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡ የክልሉ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡቦንግ ኘየል በበኩላቸው ጽህፈት ቤቱ በሽታውን ለመከላከልና ለመግታት ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሥራ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንና በክልሉ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚሰራው ስራ ውጤታማ እንዲሆን በየደረጃው ያለው አመራር ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም አቶ ኡቦንግ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አካላት እያደረጉት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ቀጣይነት እንደኖረው ጠይቀዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ተወካይ ዶክተር አወቀ ጣሰው በበኩላቸው በክልሉ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት አብሮ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም ድጋፉን በማጠናከር በተለይ በወጣቶች ስነ ተዋልዶና በኤች አይ ቪ /ኤድስ ዙሪያ ያለውን ስራ ለማጠናገር በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች በበኩላቸው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፀረ-ኤድስ ክበባትን ማጠናከርና ወጣቱን ከአደንዛዥ እፆችና ጎጂ ሱሶች ማራቅ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ለእዚህም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ አተኩሮ መስራት እንደሚገባ የገለጹት ወጣቶች የክልሉ ሴክተር መስሪያቤቶችና አመራሩ ለበሽታው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተለይም በህብረተሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሲሰሩ ህዝቡን ባማከለ ቋንቋና ባህል ቢሆን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጠቁመዋል። በየደረጃው ያሉ የአመራር አካላትም የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቁመው በጋብቻ ላይ ጋብቻን ማስቀረት እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና የክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክረተሪያት በጋራ ባዘጋጁት የፓናል ውይይት ላይ ወጣቶች፡የሐይማኖት አባቶች፡አመራሮችና ሌሎችም አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል በአሁኑ ወቅት ያለው የኤች አይ ቪ በ በጋምቤላ ክልል የኤች አይ ቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከልና ለመግታት የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ በኩል የወጣቱ ሚና መጠናከር እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክሬተሪያትና በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ድጋፍ የበሽታውን ስርጭት መከላከልና መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ከወጣቶች ጋር ተደርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም በሽታው በክልሉ ብሎም በአገሪቱ እያደረሰ ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መንግስት ችግሩን ለመከላከል ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የኤች አይ ቪ ኤድስ ጽህፈት ቤቶች እንዲከፈቱ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ ይህን የመንግስት ጥረት በመደገፍ በኩል ወጣቱ እራሱን ከበሽታው በመጠበቅና ሌሎችን በማስተማር የበኩሉን ሚናው ሊያጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ መላው የክልሉ ህዝብም በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አቶ ኡሞድ አሳስበዋል፡፡ እንደርዕሰ መስተዳድሩ ገለጻ በክልሉ በተለይም በወጣቶች ስነ ተዋልዶና ኤች አይ ቪ/ኤድስ ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት በሽታውን ለመከላከል እያደረጉ ያለውን ጥረት ሊያጠናክሩ ይገባል፡፡ “የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ መንግስት የሚሰራቸውን ስራዎች ማጠናከር አለበት” ያሉት ደገሞ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገብረመድህን ናቸው፡፡ “በክልሉ በየደረጃው ጽህፈት ቤቶች ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በቀጣይም ሊጠናከሩ ይገባል” ብለዋል፡፡ በክልሉ የአመራር ቁርጠኝነትን በማጠናከርና ህዝቡን በማንቀሳቀስ በሽታው አሁን ያለውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል ነው ያሉት አቶ አብርሀም ፡፡ “የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤትም በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል ለሚከናወኑ ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡ የክልሉ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡቦንግ ኘየል በበኩላቸው ጽህፈት ቤቱ በሽታውን ለመከላከልና ለመግታት ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሥራ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንና በክልሉ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚሰራው ስራ ውጤታማ እንዲሆን በየደረጃው ያለው አመራር ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም አቶ ኡቦንግ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አካላት እያደረጉት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ቀጣይነት እንደኖረው ጠይቀዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ተወካይ ዶክተር አወቀ ጣሰው በበኩላቸው በክልሉ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት አብሮ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም ድጋፉን በማጠናከር በተለይ በወጣቶች ስነ ተዋልዶና በኤች አይ ቪ /ኤድስ ዙሪያ ያለውን ስራ ለማጠናገር በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች በበኩላቸው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፀረ-ኤድስ ክበባትን ማጠናከርና ወጣቱን ከአደንዛዥ እፆችና ጎጂ ሱሶች ማራቅ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ለእዚህም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ አተኩሮ መስራት እንደሚገባ የገለጹት ወጣቶች የክልሉ ሴክተር መስሪያቤቶችና አመራሩ ለበሽታው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተለይም በህብረተሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሲሰሩ ህዝቡን ባማከለ ቋንቋና ባህል ቢሆን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጠቁመዋል። በየደረጃው ያሉ የአመራር አካላትም የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ  በጋምቤላ ክልል የኤች አይ ቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከልና ለመግታት የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ በኩል የወጣቱ ሚና መጠናከር እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክሬተሪያትና በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ድጋፍ የበሽታውን ስርጭት መከላከልና መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ከወጣቶች ጋር ተደርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም በሽታው በክልሉ ብሎም በአገሪቱ እያደረሰ ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መንግስት ችግሩን ለመከላከል ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የኤች አይ ቪ ኤድስ ጽህፈት ቤቶች እንዲከፈቱ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ ይህን የመንግስት ጥረት በመደገፍ በኩል ወጣቱ እራሱን ከበሽታው በመጠበቅና ሌሎችን በማስተማር የበኩሉን ሚናው ሊያጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ መላው የክልሉ ህዝብም በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አቶ ኡሞድ አሳስበዋል፡፡ እንደርዕሰ መስተዳድሩ ገለጻ በክልሉ በተለይም በወጣቶች ስነ ተዋልዶና ኤች አይ ቪ/ኤድስ ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት በሽታውን ለመከላከል እያደረጉ ያለውን ጥረት ሊያጠናክሩ ይገባል፡፡ “የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ መንግስት የሚሰራቸውን ስራዎች ማጠናከር አለበት” ያሉት ደገሞ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገብረመድህን ናቸው፡፡ “በክልሉ በየደረጃው ጽህፈት ቤቶች ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በቀጣይም ሊጠናከሩ ይገባል” ብለዋል፡፡ በክልሉ የአመራር ቁርጠኝነትን በማጠናከርና ህዝቡን በማንቀሳቀስ በሽታው አሁን ያለውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል ነው ያሉት አቶ አብርሀም ፡፡ “የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤትም በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል ለሚከናወኑ ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡ የክልሉ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡቦንግ ኘየል በበኩላቸው ጽህፈት ቤቱ በሽታውን ለመከላከልና ለመግታት ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሥራ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንና በክልሉ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚሰራው ስራ ውጤታማ እንዲሆን በየደረጃው ያለው አመራር ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም አቶ ኡቦንግ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አካላት እያደረጉት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ቀጣይነት እንደኖረው ጠይቀዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ተወካይ ዶክተር አወቀ ጣሰው በበኩላቸው በክልሉ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት አብሮ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም ድጋፉን በማጠናከር በተለይ በወጣቶች ስነ ተዋልዶና በኤች አይ ቪ /ኤድስ ዙሪያ ያለውን ስራ ለማጠናገር በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች በበኩላቸው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፀረ-ኤድስ ክበባትን ማጠናከርና ወጣቱን ከአደንዛዥ እፆችና ጎጂ ሱሶች ማራቅ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ለእዚህም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ አተኩሮ መስራት እንደሚገባ የገለጹት ወጣቶች የክልሉ ሴክተር መስሪያቤቶችና አመራሩ ለበሽታው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተለይም በህብረተሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሲሰሩ ህዝቡን ባማከለ ቋንቋና ባህል ቢሆን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጠቁመዋል። በየደረጃው ያሉ የአመራር አካላትም የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቁመው በጋብቻ ላይ ጋብቻን ማስቀረት እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና የክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክረተሪያት በጋራ ባዘጋጁት የፓናል ውይይት ላይ ወጣቶች፡የሐይማኖት አባቶች፡አመራሮችና ሌሎችም አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል በአሁኑ ወቅት ያለው የኤች አይ ቪ በ በጋምቤላ ክልል የኤች አይ ቪ/ኤድስን ስርጭት ለመከላከልና ለመግታት የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ በኩል የወጣቱ ሚና መጠናከር እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክሬተሪያትና በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ድጋፍ የበሽታውን ስርጭት መከላከልና መግታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ከወጣቶች ጋር ተደርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው፡፡ በተለይም በሽታው በክልሉ ብሎም በአገሪቱ እያደረሰ ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መንግስት ችግሩን ለመከላከል ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የኤች አይ ቪ ኤድስ ጽህፈት ቤቶች እንዲከፈቱ ማድረጉን ገልጸዋል፡፡ ይህን የመንግስት ጥረት በመደገፍ በኩል ወጣቱ እራሱን ከበሽታው በመጠበቅና ሌሎችን በማስተማር የበኩሉን ሚናው ሊያጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ መላው የክልሉ ህዝብም በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አቶ ኡሞድ አሳስበዋል፡፡ እንደርዕሰ መስተዳድሩ ገለጻ በክልሉ በተለይም በወጣቶች ስነ ተዋልዶና ኤች አይ ቪ/ኤድስ ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት በሽታውን ለመከላከል እያደረጉ ያለውን ጥረት ሊያጠናክሩ ይገባል፡፡ “የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ መንግስት የሚሰራቸውን ስራዎች ማጠናከር አለበት” ያሉት ደገሞ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብርሃም ገብረመድህን ናቸው፡፡ “በክልሉ በየደረጃው ጽህፈት ቤቶች ተከፍተው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በቀጣይም ሊጠናከሩ ይገባል” ብለዋል፡፡ በክልሉ የአመራር ቁርጠኝነትን በማጠናከርና ህዝቡን በማንቀሳቀስ በሽታው አሁን ያለውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል ነው ያሉት አቶ አብርሀም ፡፡ “የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤትም በክልሉ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል ለሚከናወኑ ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍና ክትትል አጠናክሮ ይቀጥላል” ብለዋል፡፡ የክልሉ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡቦንግ ኘየል በበኩላቸው ጽህፈት ቤቱ በሽታውን ለመከላከልና ለመግታት ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሥራ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁንና በክልሉ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚሰራው ስራ ውጤታማ እንዲሆን በየደረጃው ያለው አመራር ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም አቶ ኡቦንግ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አካላት እያደረጉት ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ቀጣይነት እንደኖረው ጠይቀዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድ ተወካይ ዶክተር አወቀ ጣሰው በበኩላቸው በክልሉ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት አብሮ ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም ድጋፉን በማጠናከር በተለይ በወጣቶች ስነ ተዋልዶና በኤች አይ ቪ /ኤድስ ዙሪያ ያለውን ስራ ለማጠናገር በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ በመድረኩ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች በበኩላቸው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የፀረ-ኤድስ ክበባትን ማጠናከርና ወጣቱን ከአደንዛዥ እፆችና ጎጂ ሱሶች ማራቅ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ለእዚህም የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ አተኩሮ መስራት እንደሚገባ የገለጹት ወጣቶች የክልሉ ሴክተር መስሪያቤቶችና አመራሩ ለበሽታው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ጠይቀዋል። በተለይም በህብረተሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሲሰሩ ህዝቡን ባማከለ ቋንቋና ባህል ቢሆን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጠቁመዋል። በየደረጃው ያሉ የአመራር አካላትም የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቁመው በጋብቻ ላይ ጋብቻን ማስቀረት እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ ፈንድና የክልሉ ኤች አይ ቪ ሴክረተሪያት በጋራ ባዘጋጁት የፓናል ውይይት ላይ ወጣቶች፡የሐይማኖት አባቶች፡አመራሮችና ሌሎችም አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል በአሁኑ ወቅት ያለው የኤች አይ ቪ ሽታ ስርጭት 4 ነጥብ 8 በመቶ መሆኑን ከክልሉ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመለክታል። ምንጭ ኢዜአ