የግብጹዋ ጤና ሚኒስተር ዶክተር ጆን ግቦርን በመተካት በግብጽ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሆኖው ለተሸሙት ዶክተር ነዒማህ አልቁሰይር የደስታ መግለጫ አስተላለፉ
የግብጹዋ ጤና ሚኒስተር ዶክተር ጆን ግቦርን በመተካት በግብጽ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሆኖው ለተሸሙት ዶክተር ነዒማህ አልቁሰይር የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

5-8-2020

የግብጹዋ ጤና ሚኒስተር ዶክተር ጆን ግቦርን በመተካት በግብጽ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ ሆኖው ለተሸሙት ዶክተር ነዒማህ አልቁሰይር የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

የግብጹዋ ጤና ሚንስተር ዶክተር ሀላህ ዛይድ ማክሰኛ 8/4 አዲሷን በግብጽ የዓለም ጤና ሚንስተር ተወካይ ደክተር ነዒማህ አል ቁሰይርንና የቀድሞው ተወካይ ዶክተር ጆን ግቦርን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ይሀውም በዓለም የጤን ጥበቃ ድርጅት ተወካዮችን አስመልክቶ ከሚያደረገው ዓመታው እንቅስቃሴ አኳያ መሆኑ ታውቋል፡፡

ጤና ሚኒስትሯ በዚህ አጋጣሚ ለዶክተር ጆን ግቦር ለአደረጉት ጥረት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን በግብጽ የሥራ ዘመነቻው ስለአደረጉት ከፍተኛ ጥረት መተሰቢያ የሚሆን የማስታወሻ ስቶታ አበርክተዋል፡፡ በዚህ ወቅት በሰጡት መግለጫ የዓለም ጤና ደርጅት የግብጽ ጤና ሚንስትር በሚያደርገው ምንኛውም እንቅስቃሴ በፕሬዝዳንታዊው ኢኒሼቲቭና በብሄራዊ ፕሮጄዎች ዋና አጋር መሆኑን አመልክተዋል፡፡

እንድሁም  ደክተር ሀላህ በግብጽ የዓለም ጤና ጥበቃ ድርሀ,ጀት ተወካይ ሆኖ ለመሾማቸው ለዶክተር ነዒማህ አልቁሰይር የደስታ መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡ ይህ ሃላፊነት ዶክተር ግቦር ለጀመሩት የስጦታ ተግባር ቀጣይ ሊሆን እንደሚገባም አመልክተዋል፡፡ እንድሁም የዓለም የጤና ጥብቃ ድርጅት የግብጽ የጤና ጥበቃ በሚያደርገው መጭ ሥራ መሰረታዊ አጋር ሆኖ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡