ኮሞሮሰ

ግብፅ እና ኮሞሮስ

ሁለቱ አገራት በእስላማዊ የትብብር ድርጅት፣ በአረብ ሊግ፣ በአፍርካ ህብረት ኮሚሽን አባል አገራት እንደመሆናቸዉ ግብፅ እና ኮሞሮስ በሁሉም መስኮች ያሏቸው የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ጠንካራ ናቸዉ፡፡